የኢንስቲትዩቱ የመስቀል ፍላወር ቅርንጫፍ

የኢንስቲትዩቱ የአያት ጨፌ ቅርንጫፍ

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አምባሳደር ደግፌ ቡላ

በመከላከያ ሚንስቴር የፍትሕ ዋና ዳይሬክቶሬት የሕግ አማካሪና የፍታብሔር ጉዳይ ባለሙያዎች ስልጠና በመካሄድ ላይ ግንቦት 5፤ 2016 ዓ.ም

የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት የ2016 የዘጠኝ ወር የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ

የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከአሶሳ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባባር ያዘጋጀው 8ኛው ሃገር አቀፍ የምስለ ችሎት ውድድር መጋቢት 22/2016 ዓ.ም

ሰላም፣ ፍትሕና ዲሞክራሲ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሃገራዊ ኮንፍረንስ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በመካሄድ ላይ

ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ጋር በስልጠና እና በጥናትና ምርምር ዘርፍ መደጋገፍ የፊርማ ስነ ስርአት በመካሄድ ላይ

“ሴንተር ፎር ናሽናል ኤንድ ሪጅናል ኢንተግሬሽን ስተዲስ” ከተባለ ተቋም ጋር አብሮ ለመስራት የሚስችል የስምምነት ሰነድ የፊርማ ስነ ስርአት በመካሄድ ላይ

ሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በመካሄድ ላይ

ከአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ ጋር በመተባባር ሲሰጥ የቆየው የዕጩ አቃቢ ህጎች ስልጠና ማጠናቀቂያ መርሀ ግብር ጥር 28/2016 ዓ.ም

የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዳኝነትና ፍትሕ አካላት ባለፉት ስድስት ተከታታይ ቀናት በሰመራ ከተማ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል!

(ሰኔ 07/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዳኝነትና ፍትሕ አካላት ባለፉት ስድስት ተከታታይ ቀናት በሰመራ ከተማ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል! ... Read More

ሶስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የአፋር ክልል የዳኝነትና ፍትሕ አካላት ስልጠና ዛሬም እንደቀጠለ ነው!

(ሰኔ 4/2017 ዓ.ም) በፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት እየተሰጠ ሶስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የአፋር ክልል የዳኝነትና ፍትሕ አካላት ስልጠና ዛሬም እንደቀጠለ ነው! ሥልጠናው ከሰኞ ጀምሮ እየተሰጠ ሲሆን ዛሬ የሁሉም ዘርፍ ሰልጣኞች አዳዲስ ርዕሶችን ጀምረዋል፡፡ ... Read More

የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዳኞች፣ ዓቃቢነ ሕግ እና መርማሪ ፖሊሶች በተለያዬ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሥልጠና በሰመራ ከተማ መስጠት ጀመረ

(ሰኔ 2/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ለአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዳኞች፣ ... Read More

በሃገራችን የመጀመሪያ የሆነው የሕግ ባለሙያዎች የበይነ መረብ ሥልጠና ፕላት ፎርም ወደ ስራ ሊገባ ነው

(ግንቦት 21/2017 ዓ.ም) በሃገራችን የመጀመሪያ የሆነው የሕግ ባለሙያዎች የበይነ መረብ ሥልጠና ፕላት ፎርም ወደ ስራ ሊገባ ነው በዕለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፌዴራል የሕግና ... Read More

የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ቦርድ አባላት የመጀመሪያ ስብሰባቸውን አካሄዱ

(ግንቦት 21/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ቦርድ አባላት የመጀመሪያ ስብሰባቸውን በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አካሄዱ፡፡ የኢንስቲትዩቱን አዲሱ ... Read More

የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ለመከላከያ ሰራዊት የሕግ ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ትናንት ተጠናቋል

(ግንቦት 17/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ለመከላከያ ሰራዊት የሕግ ባለሙያዎች ላለፉት ስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ትናንት ተጠናቋል፡፡ ... Read More

9ኛው አገር አቀፍ የምስለ ችሎት ውድድር በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

(10/09/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከሚዛን ቴፒ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 9ኛው አገር አቀፍ የምስለ ችሎት ውድድር በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ ... Read More

ትናንት የተጀመረው 9ኛው ሀገር አቀፍ የሕግ ትምሕርት ቤቶች ምስለ ችሎት ውድድር ዛሬም እንደቀጠለ ውሏል

(09/09/2017 ዓ.ም) የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከሚዛን ቴፒ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 9ኛው ሀገር አቀፍ የሕግ ትምሕርት ቤቶች ምስለ ችሎት ውድድር ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ ... Read More

የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ አመራሮች

አጫጭር መጣጥፎች

  • አጠቃላይ አጫጭር መጣጥፎች
  • የወንጀል ነክ አጫጭር መጣጥፎች
  • የፍትሀ ብሔር ነክ አጫጭር መጣጥፎች
  • ልዩ ልዩ የህግ አጫጭር መጣጥፎች

የጠለፋ ወንጀል በኢትዮያ ሕግ ስለሚያስከትለዉ ተጠያቂነት

የተሸከርካሪ አደጋ የሶስተኛ ወገን መድን ሕግ በኢትዮጵያ

ሕግን አለማወቅ እና የሕግ ስህተት ከተጠያቂነት አንጻር

በሥራ ቦታ ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ትንኮሳ ምንነትና የሚያስከትለው ተጠያቂነት

ችሎታ (capacity) በህግ እይታ

የመሸሸግ ወንጀል

ኤግዚቢት ምንድን ነው?

በፍትሀ ብሄር ክርክር የሚቀርብ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ

የዲጂታል መታወቂያ ምንነት እና የዲጂታል መታወቂያ አዋጅ ቁጥር 1284/2015 ዋና ዋና ገጽታዎች

Our Address

አድራሻ:

የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት
1. ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
      ወረዳ ፡- 3 የቤት ቁጥር፡- 65
      ስልክ ቁጥር፡- +251-011-646-0918
      ፋክስ፡-+251-011-6-451399 ፖ.ሳ.ቁ.:- 30727
      አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
       ከመስቀል ፍላወር ሆቴል በስተጀርባ
2. ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
      አያት ጠበል ከአየር መንገድ ሰራተኞች
      መኖሪያ ወረድ ብሎ
      ስልክ ቁጥር፡- +251-011-854-8658
      አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ያግኙን:

ስልክ ቁጥር፡- +251-011-646-0918
ፋክስ፡-+251-011-6-451399
ፖ.ሳ.ቁ.: 30727